አምልኮተ መለስ የተጠናወተውና የህወሃት አባል የሆነው ዛዲግ አብርሃ “የጥልቅ ተሃድሶ” ውጤት ተብሎ የተመደበው የነገሪ ሌንጮ ምክትል ሆኖ በሃይለማርያም ደሳለኝ መሾሙን Ethiopia Observer ዘግቦታል። ኦሮሞው ሌንጮ በአፈቀላጤነት በየሚዲያው ፊቱን ሲያስመታ የድርጅት ሥራውን የሚያከናውነው መለስን ማንነቴ ነው መንፈሴን ይቀሰቅሰዋል የሚለው ህወሃቱ ዛዲግ ይሆናል። ከዚህ በፊት ስለ መለስ የተናገረውን እዚህ ላይ ማንበብ ይቻላል። “ጥልቅ ተሃድሶ” በጥልቅ መበስበስ ይቀጥላል! […]
↧