በአዲስ አበባ ከተማ በከተማው አስተዳደር በተለያየ የሃላፊነት ስፍራዎች የሚያገለግሉ የህወሓት አመራር የነበሩ አሁን ግን ብልፅግናን ለመቀላቀል የወሰኑ አባላት በህወሓት የተደረገላቸውን ጥሪ እንደማይቀበሉ አስታወቁ። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በህወሓት አባልነት ታቅፈው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና ብልፅግና ከተመሰረተ ወዲህም በተለያየ የከተማው አስተዳደር የአመራርነት ቦታዎች ላይ በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት አመራሮቹ በቅርቡ ህወሓት ያደረገውን ጥሪ ተከትሎ በዛሬው እለት በሰጡት ጋዜጣዊ […]
↧