“ተላላኪ መንግስት አይኖርም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለበርካታ ዓመታት የነጮ ተላላኪ በመሆን ያገለገለው እና ሞት እንደ ቡሽ ክዳን ያስፈነጠረው መለስ ዜናዊ በግፍ ኢትዮጵያን በገዛበትና ከዚያ በኋላ ባሉት ዓመታት ፈጽሞ ባልተሰማ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአገራቸው ያላቸውን ስሜት በግልጽ ተናግረዋል። ኢትዮጵያን ተቀጥሮ እንደሚያስተዳድራት መሪ “አገሪቱ” እያለ ሲጠራት ከኖረው መለስ ዜናዊ በኋላ ፍጹም በተጻረረና ልብን በሚያሞቅ የአገር […]
↧