1930ቹ ዓመታት ለመላው ዓለምና ለኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜያት ነበሩ፡፡ የሁለተኛው ዓለም ጦርነት እየተፋፋመ በመጣበት ጊዜ ኢትዮጵያም በእብሪተኞች ወራሪዎች ዓይን ውስጥ ገብታ እንደነበር በታሪክ ይታወቃል፡፡ ወዲያውም አገሪቱ በፋሽስት እጅ ውስጥ ወደቀች የብዙ ሰዎችም ደም ፈሰሰ፣ ለመናገር የሚዘገንኑ እጅግ ብዙ ግፎች በንፁሃን ዜጎች ላይ ተፈፀሙ፡፡ አገሪቱ በፋሽስት እጅ ውስጥ እንድትወድቅ ያደረጓት ምክንያቶች ምን ምን ነበሩ? እነዚያ ታሪካዊ ምክንያቶች [...]
↧