እ.አ.አ በገስት 17 ቀን2013 በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የኢትዮጵያውያን የፖለቲካና የሲቪክ ማህበር ወይም ኢ.ፕ.ኮ/EPCOU/ በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰበሰቡ ቁጥራቸው ከ500 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን የተገኙበት ሲሆን የኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ/ኢ.ሕ.አ.ፓ/፤ የሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት /ሞረሽ/ እና የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር አመራሮችና አባላት በሰልፉ ላይ ተገኝተዋል። ሰልፉኛው መነሻ ሃውፕት ቫክ /HAUPT WACHE/ ከሚባለው የከተማው [...]
↧