Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 518

የብልፅግና ፓርቲ ሹመኛ ካድሬዎች

$
0
0
የብልፅግና ፓርቲ ሰሞኑን ባደረገው ሁለተኛ ስብሰባው በሥልጣን ላይ ያሉትን ዐቢይ አሕመድ (ፕሬዚዳንት)፣ ተመስገን ጥሩነህ (ምክትል)፣ አደም ፋራህ (ምክትል) የፓርቲውን አመራሮች መልሶ መርጧቸዋል። የብሔርና የክልል አሠራርን በማስቀጠል 45 ካድሬዎች ያሉትና ሦስቱ አመራሮችን ያካተተ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትም ተመርጧል። ከ45ቱ ውስጥ ወንዶች 35 (78%) ሲሆኑ ሴቶች ደግሞ 10 (22%) ናቸው። በብሔርና ክልል ደረጃ፤ ከኦሮሚያ ክልል 10፤ ከአማራ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 518

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>