Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 518

አዘርባጃን፡ የሻዕቢያን ሸምቀቆ ማጥበቂያ?!

$
0
0
በሰሜን ኢትዮጵያ ከትህነግ (የትግራይ ነጻ አውጪ ግምባር) ጋር በተደረገው ጦርነት በተወሰነ መልኩ በጦር መሣሪያ በተለይ ግን በሰው ኃይል አብላጫውን ይዞ የነበረው ትህነግ ቢሆንም ጦርነቱ ለኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት እንደገና መጠናከር ብዙ ትምህርት ጥሎ ያለፈ ነበር። ከጦርነቱ በኋላ መከላከያ በሰው ኃይልም ሆነ በመሣሪያ በፍጥነት የሄደበት መንገድ ተጠቃሽ ነው።   ከዚህ ጋር በተያያዘ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ በሰሜኑ ጦርነት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 518

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>